top of page
ነጻነት ለኢትዮጵያ 

የፖለቲካ አስረኞች ይፈቱ 

ጦማርያኑ ይለቀቁ 

ጋዜጠኞች ይፈቱ  

የሃይማኖት አስረኞች ይፈቱ 

ብሔራዊ ውርደት ይብቃ 

አንድነት ኃይል ነው !
No tags yet.
      ይከታተሉን 
  • Facebook Basic Black
  • Twitter Basic Black
  • Google+ Basic Black

ማስታወቂያ ገጽ 

የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ
ኢትይጵያን እናድን አንድነት ማህበር በእስራኤል በአመቱ ሁለተኛው የሆነውን ጠቅላላ ስብሰባ በ-01/11/14 ቅዳሜ[ሸባት]ከ15፡00 ሠአት ጀምሮ በቴላቪቭ ጊል ጋል ሆቴል ርሆብ ኔሥ -ጽዮና 7 በማካሄድ ፤ያለፉትን ወራቶች የስራ ሂደት ሪፖርት ያዳምጣል፤በተጓደሉ አመራር አባላት ምትክ ይመርጣል፤የቀጣዩን 4 ወራት የድርጊት አቅጣጫ ተወያይቶ ያጸድቃል።
ስለሆነም የማህበሩ አባላት በስብሰባው ተግኝታችሁ በመብታችሁ እንድትጠቀሙ በክብር ተጠርታችኋል
ኢትዮጵያ በክብርና በአንድንት ለዘላለም ትኖራለች
የማህበሩ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ

bottom of page